መዝሙር 50:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በመከራ ጊዜ ወደ እኔ ጩኽ፤ አድንሃለሁ፤ አንተም ታከብረኛለህ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 መከራ በሚደርስብህ ጊዜ ጥራኝ፤ እኔም አድንሃለሁ፤ አንተም ታከብረኛለህ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አቤቱ፥ ከንፈሮችን ክፈት፥ አፌም ምስጋናህን ያወራል። 参见章节 |