መዝሙር 49:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በዚህም ዘላለም ይኖራል፣ መበስበስንም አያይም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የነፍሳቸው ዋጋ ክቡር ነው፥ መቼውንም በቂ አይሆንም፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እንዳይሞትና ወደ መቃብር እንዳይወርድ፥ ለዘለዓለም እንዲኖር ለማድረግ የቱንም ያኽል ቢከፈል በቂ አይሆንም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከቤትህ ፍሪዳን፥ ከመንጋህም ጊደርን አልወስድም፤ 参见章节 |