መዝሙር 49:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ብርሃን ከቶ ወደማያዩት፣ ወደ አባቶች ማኅበር ይቀላቀላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በሕይወቱ ሳለ ነፍሱን ባርኮአልና ለሰውነቱ መልካም በማድረጉ ይወደሳልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በሞት ተለይቶ ዳግመኛ ብርሃንን ወደማያይበት ወደ ቀድሞ አባቶቹ ይሄዳል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አፍህ ክፋትን አበዛች፥ አንደበትህም ሽንገላን ተበተባት። 参见章节 |