መዝሙር 48:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ምጥ እንደ ያዛት ሴት፣ በዚያ ብርክ ያዛቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እነርሱስ አይተው ተደነቁ፥ ደነገጡ፥ ሸሹም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እዚያም ሳሉ በፍርሃት ተርበደበዱ፤ ምጥ እንደ ያዛትም ሴት ተጨነቁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በኀይላቸው የሚታመኑ፥ በባለጠግነታቸውም ብዛት የሚኮሩ፤ 参见章节 |