መዝሙር 44:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አንተ ግን በጠላቶቻችን ላይ ድልን ትሰጠናለህ፤ ባላንጣዎቻችንንም ታሳፍራለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከጠላቶቻችን የምታድነን አንተ ነህ፤ የሚጠሉንንም የምታሳፍርልን አንተ ነህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ጽድቅን ወደድህ፥ ዐመፃንም ጠላህ፤ ስለዚህ ከባልንጀሮችህ ይልቅ እግዚአብሔር አምላክህ የደስታ ዘይትን ቀባህ። 参见章节 |