መዝሙር 44:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያስጥለኝም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም የሚነሡብንን እንረግጣለን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በቀስቴ አልተማመንም፤ ሰይፌም አያድነኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ ለዘለዓለም ነው፤ በትረ መንግሥትህ የጽድቅ በትር ነው። 参见章节 |