መዝሙር 44:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለጎረቤቶቻችን ስድብ፣ በዙሪያችን ላሉትም መሣቂያና መዘበቻ አደረግኸን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሕዝብህን ያለ ዋጋ ሰጠህ፥ በመለወጣቸውም ትርፍ የለም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 በጐረቤቶቻችን የምንነቀፍ አደረግኸን፤ በዙሪያችን ላሉትም መዘባበቻና መሳለቂያ አደረግኸን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ለሐሴቦን ንጉሥ ሴት ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው፤ በወርቀ ዘቦ ልብስ የተጐናጸፈችና የተሸፋፈነች ናት። 参见章节 |