መዝሙር 44:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሕዝብህን በርካሽ ዋጋ ሸጥኸው፤ ከሽያጩም ያገኘኸው ትርፍ የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንደ በጎች ሊበሉን ሰጠኸን፥ ወደ አሕዛብም በተንኸን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሕዝብህን በአነስተኛ ዋጋ ሸጥከው፤ እርሱንም በመሸጥ ምንም አላተረፍክም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የጢሮስ ሴቶች ልጆች እጅ መንሻን ይዘው ይሰግዱለታል። የምድር ባለጠጎች አሕዛብ ሁሉ በፊትሽ ይማለላሉ። 参见章节 |