መዝሙር 44:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እንደሚታረዱ በጎች አደረግኸን፤ በሕዝቦችም መካከል በተንኸን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከጠላቶቻችንም ፊት ወደ ኋላችን መለስኸን፥ የሚጠሉንም ተነጣጠቁን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እንደሚታረዱ በጎች አደረግኸን፤ በአሕዛብ ምድር በተንከን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና፥ እርሱ ጌታሽ ነውና። 参见章节 |