መዝሙር 41:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ጠላቶቼ ሁሉ ግንባር ፈጥረው ይንሾካሾኩብኛል፤ እንዲህ እያሉም፣ የከፋ ነገር በላዬ ያውጠነጥናሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እኔን ለመጠየቅ የሚገባ ከንቱን ይናገራል፥ ልቡ ኃጢአትን ሰበሰበለት፥ ወደ ውጭ ይወጣል ይናገራልም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የሚጠሉኝ ሁሉ በእኔ ላይ በሹክሹክታ ይናገራሉ፤ ክፉ ነገር እንዲደርስብኝም ያቅዳሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በፍዋፍዋቴህ ድምፅ ቀላይ ቀላይን ትጠራዋለች፤ ማዕበልህና ሞገድህ ሁሉ በላዬ አለፈ። 参见章节 |