Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 41:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 እኔም፣ “እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረት አድርግልኝ፤ አንተን በድያለሁና ነፍሴን ፈውሳት” አልሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ጌታ በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል፥ መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 እኔም “እግዚአብሔር ሆይ! አንተን ስለ በደልኩ ምሕረትን አድርግልኝ፤ ከሕመም ፈውሰኝ” አልኩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ይህን ሳስብ ነፍሴ በእኔ ውስጥ ፈሰ​ሰች፥ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ወደ ምስ​ጋና መኖ​ሪያ ስፍራ እገ​ባ​ለ​ሁና፤ በዓ​ልን የሚ​ያ​ደ​ርጉ ሰዎች በም​ስ​ጋ​ናና በደ​ስታ ቃል ሲያ​መ​ሰ​ግኑ ተሰሙ።

参见章节 复制




መዝሙር 41:4
8 交叉引用  

ኀጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፣ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፣


ልባቸው የተሰበረውን ይፈውሳል፤ ቍስላቸውንም ይጠግናል።


ኀጢአቴን ለአንተ አስታወቅሁ፤ በደሌንም አልሸሸግሁም፤ ደግሞም “መተላለፌን ለእግዚአብሔር እናዘዛለሁ” አልሁ፤ አንተም የኀጢአቴን በደል፣ ይቅር አልህ። ሴላ


“ኑ፤ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ፤ እርሱ ሰባብሮናል፤ እርሱም ይጠግነናል፤ እርሱ አቍስሎናል፤ እርሱም ይፈውሰናል።


跟着我们:

广告


广告