መዝሙር 4:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የጽድቅን መሥዋዕት አቅርቡ፤ በእግዚአብሔርም ታመኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ፍሩ፥ ኃጢአትንም አትሥሩ፥ በመኝታችሁ ሳላችሁ በልባችሁ አስቡ፥ ዝምም በሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ለእግዚአብሔር ትክክለኛውን መሥዋዕት አቅርቡ፤ እምነታችሁንም በእርሱ ላይ አድርጉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የጽድቅን መሥዋዕት ሠዉ፥ በእግዚአብሔርም ታመኑ። 参见章节 |