መዝሙር 38:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እጅግ ዝያለሁ፤ ፈጽሞም ደቅቄአለሁ፤ ከልቤም መታወክ የተነሣ እጮኻለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ወገቤ በትኩሳት ተሞልቷልና፥ ሥጋዬም ጤና የለውምና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ደክሜአለሁ፤ ፈጽሞም ደቅቄአለሁ፤ ከልቤ ጭንቀት የተነሣም እቃትታለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከኀጢአቴ ሁሉ አዳንኸኝ፥ ለሰነፎችም ስድብ አደረግኸኝ። 参见章节 |