Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 38:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ወገቤ እንደ እሳት ነድዷል፤ ሰውነቴም ጤና የለውም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 እጅግ ጐሰቈልሁ ተዋረድሁም፥ ሁልጊዜም በትካዜ እመላለሳለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ትኲሳት ወገቤን እያቃጠለው ነው፤ ሁለመናዬም ጤና አጣ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 አሁ​ንስ ተስ​ፋዬ ማን ነው? እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አይ​ደ​ለ​ምን? ትዕ​ግ​ሥ​ቴም ከአ​ንተ ዘንድ ነው።

参见章节 复制




መዝሙር 38:7
7 交叉引用  

ለንጉሡም “ንጉሡ ለዘላለም ይኑር፤ አባቶቼ የተቀበሩባት ከተማ ስትፈርስ፣ በሮቿም በእሳት ሲቃጠሉ ለምን ፊቴ አይዘን?” አልሁት።


አምላክ በታላቅ ኀይሉ ልብሴን ጨምድዷል፤ በልብሴም ክሳድ ዐንቆ ይዞኛል።


አካሌ ቈስሎ ትልና ቅርፊት ለብሷል፤ ቈዳዬ አፈክፍኳል፤ ቍስሌም አመርቅዟል።


ዘመኔ እንደ ጢስ ተንኖ ዐልቋልና፤ ዐጥንቶቼም እንደ ማንደጃ ግለዋል።


“ምናምንቴ ነገር ይዞታል፤ ከእንግዲህም ከተኛበት አይነሣም።”


ሄሮድስም ለእግዚአብሔር ክብር ስላልሰጠ የጌታ መልአክ ወዲያው መታው፤ በትልም ተበልቶ ሞተ።


跟着我们:

广告


广告