መዝሙር 38:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ፍላጻዎችህ ወግተውኛልና፤ እጅህም ተጭናኛለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ በቁጣህ አትቅሠፈኝ፥ በመዓትህም አትገሥጸኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በፍላጻዎችህ ወግተኸኛል፤ በብርቱ እጅህም መተኸኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ዝም አልሁ ራሴንም አዋረድሁ፥ ለበጎ ነገርም ዝም አልሁ፥ ቍስሌም ታደሰብኝ። 参见章节 |