መዝሙር 37:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሰይፋቸው የገዛ ልባቸውን ይወጋል፤ ቀስታቸውም ይሰበራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሰይፋቸው ወደ ልባቸው ይግባ፥ ቀስታቸውም ይሰበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ነገር ግን ሰይፋቸው የራሳቸውን ልብ ይወጋል፤ ቀስታቸውም ይሰበራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና፤ አቤቱ አምላኬ፥ አንተ ስማኝ። 参见章节 |