መዝሙር 37:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ዐመፀኞችን በማየት አትሸበር፤ በክፉ አድራጊዎችም አትቅና፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት መዝሙር። በክፉዎች ላይ አትቅና፥ ዓመፃንም በሚያደርጉ ላይ አትቅና፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በክፉዎች ምክንያት አትበሳጭ፤ ኃጢአት በሚሠሩም አትቅና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ በመዓትህ አትቅሠፈኝ፥ በመቅሠፍትህም አትገሥጸኝ። 参见章节 |