መዝሙር 36:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ለሚያውቁህ ምሕረትህ፣ ልባቸውም ለቀና ጽድቅህ ዘወትር አይቋረጥባቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የሕይወት ምንጭ በአንተ ዘንድ ነውና፥ በብርሃንህ ብርሃንን እናያለን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ለሚያውቁህ ዘለዓለማዊ ፍቅርህ አይቋረጥባቸው፤ አዳኝነትህም ለልበ ቅኖች ይቀጥል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ኀጢአተኛም ገና ጥቂት አይኖርም፤ ትፈልገዋለህ፥ ቦታውንም አታገኝም። 参见章节 |