መዝሙር 35:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 መንገዳቸው ጨለማና ድጥ ይሁን፤ የእግዚአብሔር መልአክ ያባርራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ይሁን፥ የጌታም መልአክ ያሳድዳቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የእግዚአብሔር መልአክ ሲያሳድዳቸው መንገዳቸው ጨለማና ድጥ ይሁንባቸው! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጽድቅህም እንደ እግዚአብሔር ተራሮች ናት፤ ፍርድህም እጅግ ጥልቅ ናት። 参见章节 |