መዝሙር 35:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጨካኝ ምስክሮች ተነሡ፤ ስለማላውቀውም ነገር ጠየቁኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሐሰት ምስክሮች ተነሡብኝ፥ የማላውቀውንም በእኔ ላይ ተናገሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ክፉ ሰዎች ባልሠራሁት ወንጀል ከሰሱኝ፤ በማላውቀውም ነገር በሐሰት መሰከሩብኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የትዕቢት እግር አይምጣብኝ፥ የኀጢአተኛ እጅም አያውከኝ። 参见章节 |