መዝሙር 34:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እግዚአብሔር ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እዩ፤ እርሱን መጠጊያ የሚያደርግ ምንኛ ብፁዕ ነው! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የጌታ መልአክ ጌታን በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የእግዚአብሔርን ደግነት እዩና ቅመሱ፤ እርሱን ከለላ ያደረገ የተባረከ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ያላወቋት ወጥመድ ትምጣባቸው፥ የሸሸጓትም ወጥመድ ትያዛቸው፤ በዚህችም ወጥመድ ውስጥ ይውደቁ። 参见章节 |