መዝሙር 34:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እግዚአብሔር የባሪያዎቹን ነፍስ ይቤዣል፤ እርሱንም መጠጊያ ያደረገ አይፈረድበትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ክፉዎቹን ክፋት ይገድላቸዋል ጻድቃንንም የሚጠሉ ይፈረድባቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እግዚአብሔር የአገልጋዮቹን ሕይወት ያድናል፤ በእርሱ የተማጠኑትም ክፉ ነገር አይደርስባቸውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አቤቱ፥ አንተ እይ፥ ዝምም አትበል፤ አቤቱ፥ ከእኔ አትራቅ። 参见章节 |