መዝሙር 33:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን ትፍራው፤ በዓለም የሚኖር ሕዝብ ሁሉ በፊቱ ይንቀጥቀጥ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ምድር ሁሉ ጌታን ትፍራው፥ በዓለም የሚኖሩ ሁሉ ይደንግጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በምድርም የምትኖሩ ሁሉ እግዚአብሔርን ፍሩ፤ የዓለም ሕዝቦች ሁሉ እግዚአብሔርን አክብሩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ፥ ዕወቁም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ብፁዕ ነው። 参见章节 |