መዝሙር 33:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ልባችን በርሱ ደስ ይለዋል፤ በቅዱስ ስሙ ታምነናልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልባችን በእርሱ ደስ ይለዋልና፥ በቅዱስ ስሙም ታምነናልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በቅዱስ ስሙም ስለምንታመን በእርሱ ደስ ይለናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የኃጥእ ሞቱ ክፉ ነው ጽድቅንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ። 参见章节 |