መዝሙር 31:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አንተ መጠጊያዬ ነህና፣ በስውር ከተዘረጋብኝ ወጥመድ አውጣኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አምባዬና መጠጊያዬ አንተ ነህና ስለ ስምህ መንገዴን አቅና ምራኝም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 አንተ መጠጊያዬ ስለ ሆንክ ጠላቶቼ ከዘረጉብኝ ወጥመድ አውጣኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በቀንና በሌሊት እጅህ ከብዳብኛለችና፥ እሾህ በወጋኝ ጊዜ ወደ ጕስቍልና ተመለስሁ። 参见章节 |