መዝሙር 3:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ብዙዎች ነፍሴን፣ “እግዚአብሔር አይታደግሽም” አሏት። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! በኔ ላይ የሚቆሙት ብዙ ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ብዙ ሰዎች “እግዚአብሔር አያድነውም” እያሉ ስለ እኔ ይናገራሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ብዙ ሰዎች ነፍሴን አልዋት፦ “አምላክሽ አያድንሽም።” 参见章节 |