መዝሙር 29:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳት ነበልባል ይረጫል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የጌታ ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የእግዚአብሔር ድምፅ መብረቅን ብልጭ ያደርጋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አቤቱ፥ በፈቃድህ ለሕይወቴ ኀይልን ስጣት፤ ፊትህን መለስህ፥ እኔም ደነገጥሁ። 参见章节 |