Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 26:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 የክፉዎችን ማኅበር ተጸየፍሁ፤ ከዐመፀኞችም ጋራ አልቀመጥም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 የክፉ አድራጊዎቸን ማኅበር ጠላሁ፥ ከክፉዎችም ጋር አልቀመጥም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 የክፉ አድራጊዎችን ጉባኤ እጠላለሁ፤ ከክፉዎችም ጋር መቀመጥ አልፈቅድም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 በመ​ከ​ራዬ ቀን በድ​ን​ኳኑ ሸሽ​ጎ​ኛ​ልና፥ በድ​ን​ኳ​ኑም መሸ​ሸ​ጊያ ሰው​ሮ​ኛ​ልና፥ በዓ​ለ​ትም ላይ ከፍ ከፍ አድ​ር​ጎ​ኛ​ልና።

参见章节 复制




መዝሙር 26:5
6 交叉引用  

ብፁዕ ነው፣ በክፉዎች ምክር የማይሄድ፣ በኀጢአተኞች መንገድ የማይቆም፣ በፌዘኞችም ወንበር የማይቀመጥ፤


ለከንቱ ጣዖታት ስፍራ የሚሰጡትን ጠላሁ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ታመንሁ።


跟着我们:

广告


广告