መዝሙር 26:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምሕረትህ ከፊቴ አልተለየምና፣ በእውነትህም ተመላለስሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቸርነትህ በዓይኔ ፊት ነውና፥ በእውነትህም ተመላለስሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የማያቋርጠው ፍቅርህ በዐይኖቼ ፊት ነው፤ ዘወትር የሚመራኝም የአንተ ታማኝነት ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሠራዊትም ቢጠላኝ ልቤ አይፈራብኝም፤ ሠራዊትም ቢከቡኝ በእርሱ እተማመናለሁ። 参见章节 |