መዝሙር 24:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? የሠራዊት ጌታ እርሱ የክብር ንጉሥ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? ይህ የክብር ንጉሥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የእግዚአብሔር መንገድ ሁሉ ይቅርታና እውነት ነው፤ ቃል ኪዳኑንና ምስክሩን ለሚፈልጉ። 参见章节 |