መዝሙር 21:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እጅህ ጠላቶችህን ሁሉ ታገኛቸዋለች፤ ቀኝ እጅህም የሚጠሉህን ፈልጋ ትይዛለች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ንጉሥ በጌታ ተማምኖአልና፥ በልዑልም ጽኑ ፍቅር አይናወጥም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እጅህ ጠላቶችህን ሁሉ፥ ቀኝ እጅህም የሚጠሉህን ሁሉ ያገኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “በእግዚአብሔር አመነ፥ እርሱንም ያድነው፤ ከወደደው ያድነው።” 参见章节 |