መዝሙር 21:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዘላለማዊ በረከትን ሰጠኸው፤ ከአንተ ዘንድ በሚገኝ ፍሥሓም ደስ አሠኘኸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በማዳንህ ክብሩ ታላቅ ነው፥ ሞገስንና ግርማን በላዩ አኖርህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የዘለዓለም በረከትን ሰጠኸው፤ አንተም ከእርሱ ጋር በመገኘትህ ደስ ታሰኘዋለህ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔ ግን ትል ነኝ፥ ሰውም አይደለሁም፤ በሰው ዘንድ የተናቅሁ፥ በሕዝብም ዘንድ የተዋረድሁ ነኝ። 参见章节 |