መዝሙር 21:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የልቡን መሻት ሰጠኸው፤ የከንፈሮቹንም ልመና አልከለከልኸውም። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አቤቱ፥ በኃይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል፥ በማዳንህም እንዴት አብዝቶ ሐሤትን ያደርጋል! 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የልቡን ምኞት ሰጥተኸዋል፤ የለመነህንም አልከለከልከውም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አምላኬ፥ በቀን ወደ አንተ እጮኻለሁ፥ አልሰማኸኝም። በሌሊትም በፊትህ አላሰብከኝም። 参见章节 |