መዝሙር 20:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤ የሚቃጠል መሥዋዕትህን ይቀበልልህ። ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ይደግፍህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 መባህን ሁሉ ይቀበልልህ፤ በመሥዋዕትህም ደስ ይበለው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በበጎ በረከት ደርሰህለታልና፤ ከክቡር ዕንቍ የሆነ ዘውድንም በራሱ ላይ አኖርህ። 参见章节 |