መዝሙር 2:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አሕዛብ ለምን በቍጣ ተነሣሡ? ሕዝቡስ ለምን በከንቱ አሤሩ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አሕዛብ ለምን ያጉረመርማሉ? ለምንስ ከንቱዉን ያሰላስላሉ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አሕዛብ ስለምን ያሤራሉ? ሕዝቦችስ ለምን በከንቱ ያድማሉ? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አሕዛብ ለምን ዶለቱ? ወገኖችስ ለምን ከንቱ ይናገራሉ? 参见章节 |