መዝሙር 19:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ባሪያህን ከድፍረት ኀጢአት ጠብቅ፤ እንዳይሠለጥንብኝም ርዳኝ፤ ያን ጊዜ ያለ እንከን እሆናለሁ፤ ከታላቅ በደልም እነጻለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ስሕተትን ማን ያስተውላታል? ከተሰወረ ኃጢአት አንጻኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ኃጢአት እንዳይሠለጥንብኝ ዐውቆ ከመበደል ጠብቀኝ፤ ይህም ከሆነ ታላቅ በደል ከመሥራት ንጹሕ እሆናለሁ። 参见章节 |