መዝሙር 18:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሞት ገመድ ዐነቀኝ፤ ምናምንቴ ነገርም አጥለቀለቀኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ምስጋና የሚገባውን ጌታን እጠራለሁ፥ ከጠላቶቼም እድናለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የሞት ጣር ከበበኝ፤ የጥፋት ጐርፍም አጥለቀለቀኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ። ነገራቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ደረሰ። 参见章节 |