መዝሙር 17:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አሳድደው ደረሱብኝ፤ ከበቡኝም፤ መሬት ላይ ሊዘርሩኝም አፈጠጡብኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁንም እርምጃችንን ከበቡ፥ ዓይናቸውን ወደ ምድር ዝቅ ዝቅ አደረጉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ጠላቶቼ አስጨነቁኝ፤ ከበባም አደረጉብኝ፤ ወደ መሬት ሊጥሉኝም ዐይናቸውን ጣሉብኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መሰወሪያውን ጨለማ አደረገ፤ በዙሪያውም ድንኳኑ፤ ውኃዎች በደመናዎች ውስጥ ጠቈሩ። 参见章节 |