መዝሙር 16:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አምላክ ሆይ፤ መጠጊያዬ ነህና፣ በከለላህ ሰውረኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት ቅኔ። አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! የምታመነው በአንተ ስለ ሆነ ጠብቀኝ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ጽድቄን ስማኝ፥ ልመናዬንም አድምጠኝ፤ በተንኰለኛም ከንፈር ያልሆነውን ጸሎቴን አድምጠኝ፤ 参见章节 |