Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 146:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ሃሌ ሉያ። ነፍሴ ሆይ፥ ጌታን አመስግኚ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 እግዚአብሔር ይመስገን! ነፍሴ ሆይ! እግዚአብሔርን አመስግኚ!

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግኑ፥ መዝ​ሙር መል​ካም ነውና። ለአ​ም​ላ​ካ​ች​ንም ምስ​ጋና ማቅ​ረብ ያማረ ነው።

参见章节 复制




መዝሙር 146:1
4 交叉引用  

ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ፤ የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ።


እናንተ በግዛቱ ሁሉ የምትኖሩ፣ ፍጥረቱ ሁሉ፣ እግዚአብሔርን ባርኩ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ።


ኃጥኣን ከምድር ገጽ ይጥፉ፤ ዐመፀኞች ከእንግዲህ አይገኙ። ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ። ሃሌ ሉያ።


ይህም ሥርዐቱን ይጠብቁ ዘንድ፣ ሕጉንም ይፈጽሙ ዘንድ ነው። ሃሌ ሉያ።


跟着我们:

广告


广告