መዝሙር 143:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስለዚህ መንፈሴ በውስጤ ዝላለች፤ ልቤም በውስጤ ደንግጧል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ነፍሴ በውስጤ አለቀችብኝ፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ከዚህም የተነሣ መንፈሴ በውስጤ ዛለብኝ፤ ልቤም ተስፋ ቈረጠ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሰው ከንቱ ነገርን ይመስላል፤ ዘመኑም እንደ ጥላ ያልፋል። 参见章节 |