መዝሙር 140:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ዙሪያዬን የከበቡኝ ሰዎች ራስ፣ የከንፈራቸው መዘዝ ይጠምጠምበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አቤቱ፥ ከምኞቴ የተነሣ ለክፉዎች አትስጠኝ፥ ተንኮላቸው እንዲሳካ አትፍቀድ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የከበቡኝ ጠላቶቼ በእኔ ላይ ያቀዱትን ሤራ በእነርሱ ላይ እንዲፈጸም አድርግ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከሰወሩብኝ ወጥመድ፥ ዐመፃንም ከሚያደርጉ ሰዎች እንቅፋት ጠብቀኝ። 参见章节 |