መዝሙር 140:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ብርቱ አዳኝ የሆንህ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ በጦርነት ዕለት የራስ ቍር ሆንኸኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ጌታንም፦ አንተ አምላኬ ነህ፥ የልመናዬን ቃል፥ አቤቱ፥ አድምጥ አልሁት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ኀያሉ አዳኜ ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ! በጦርነት ቀን ራሴን እንደ ጋሻ ሸፍንልኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እንደ ጓል በምድር ላይ ተሰነጣጠቁ እንዲሁ አጥንቶቻቸው በሲኦል ተበተኑ፥ 参见章节 |