መዝሙር 135:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በእግዚአብሔር ቤት፣ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ አመስግኑት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በጌታ ቤት ውስጥ፥ በአምላካችን ቤት አደባባይ የምትቆሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በአምላካችን መቅደስ፥ በእግዚአብሔር ቤት አደባባይ የምትቆሙ ሁሉ አመስግኑት! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና። 参见章节 |