መዝሙር 134:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሰማይንና ምድርን የሠራ እግዚአብሔር፣ ከጽዮን ይባርክህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሰማይንና ምድርን የሠራ ጌታ ከጽዮን ይባርክህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርካችሁ! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔር ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ለስሙ ዘምሩ፥ መልካም ነውና፤ 参见章节 |