መዝሙር 129:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ዐራሾች ጀርባዬን ዐረሱት፤ ትልማቸውንም አስረዘሙት።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አራሾች በጀርባዬ ላይ አረሱ፥ ትልማቸውን አስረዘሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጀርባዬን በጅራፍ ተልትለው፥ የታረሰ ማሳ አስመስለውታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አቤቱ፥ ኀጢአትንስ ብትጠባበቅ፥ አቤቱ፥ ማን ይቆማል? 参见章节 |