መዝሙር 128:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የልጅ ልጅ ለማየትም ያብቃህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይውረድ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የልጆችህን ልጆች ለማየት እንድትበቃ ያድርግህ! ሰላም ከእስራኤል ጋር ይሁን! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በሰገነት ላይ እንደ በቀለ ሣር፥ ሳይነቀል እንደሚደርቅ፥ 参见章节 |