መዝሙር 121:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እግርህ እንዲናወጥ አይፈቅድም፥ የሚጠብቅህም አይተኛም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጠባቂህ ዘወትር ንቁ ስለ ሆነ እንድትሰናከል አያደርግህም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ኢየሩሳሌምስ እንደ ከተማ የታነጸች ናት። 参见章节 |