መዝሙር 121:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከጌታ ዘንድ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ርዳታዬ የሚመጣው ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ ከእግዚአብሔር ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባዮችሽ ቆሙ። 参见章节 |