መዝሙር 119:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ወደ ትእዛዞችህ ስመለከት፣ በዚያ ጊዜ አላፍርም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ትእዛዞችህንም ሁሉ ስመለከት በዚያን ጊዜ አላፍርምና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ትእዛዞችህን ሁሉ በጥንቃቄ ከአስተዋልኩ ኀፍረት ከቶ አይደርስብኝም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ታገሠች። 参见章节 |